Quanquayenesh Media
Quanquayenesh Media
  • Видео 948
  • Просмотров 58 983 870

Видео

♦️ቅዱስ ዮሐንስ በተወለደበት ዐይነ ከርም እንድገኝ የፈቀድክልኝ አምላክ
Просмотров 3,4 тыс.18 часов назад
ዐይነ ከርም እስራኤል ቅዱስ ዮሐንስ የተወለደበት
♦️የፍቅር ጥግ ♦️ከኢየሩሳሌም ጉዞዬ♦️
Просмотров 3,2 тыс.7 часов назад
ዘጠነኛው ምዕራፍ ላይ ደሙ በብዛት ፈሰሰ
♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️
Просмотров 39 тыс.9 часов назад
የጠፋው ልጅ ተመለሰ
♦️ጌታዬ 40 ቀን የቆመባት♦️ በገመድ መኪና♦️ ገዳመ ቆሮንቶስ
Просмотров 39 тыс.12 часов назад
ከኢያሪኮ ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ
♦️የቅዱስ ጊዮርጊስ መቃብር እና ሰንሰለት በእስራኤል ሀገር በሉድ መንደር
Просмотров 10 тыс.16 часов назад
ሉድ/እስራኤል የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንሰለት
♦️ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛ የሚደርስ አሁን ደግሞ ለቤቴ ድረሱ ይላል
Просмотров 4 тыс.19 часов назад
♦️ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛ የሚደርስ አሁን ደግሞ ለቤቴ ድረሱ ይላል
♦️የዘመናችን አስደናቂ ነገር ተመልከቱ♦️ አቶ ዘሚካኤል ምን ሰሩ
Просмотров 3,1 тыс.21 час назад
♦️የዘመናችን አስደናቂ ነገር ተመልከቱ♦️ አቶ ዘሚካኤል ምን ሰሩ
♦️እመቤታችን 12 ዓመት የኖረችበት♦️እመቤታችን ውኃ የቀዳችበት♦️
Просмотров 7 тыс.День назад
በናዝሬት ገሊላ ከሃምሳ ሀገራት በላይ የእመቤታችን ሥዕለ አድኅኖ
♦️ኑ ተከተሉን የምናሳያችሁ ድንቅ ነገር አለ
Просмотров 3 тыс.День назад
ከእስራኤል ጉዞዬ አንዱ የቀርሜሎስ ተራራ
♦️እመቤታችን በልጇ ስቅለት ፊት ለፊት ቆማ ያለቀሰችበት (ምቅዋመ ማርያም)
Просмотров 10 тыс.День назад
♦️እመቤታችን በልጇ ስቅለት ፊት ለፊት ቆማ ያለቀሰችበት (ምቅዋመ ማርያም)
♦️ቡሩኬ እንኳን ደስስስስስ ያለህ♦️
Просмотров 13 тыс.14 дней назад
♦️ቡሩኬ እንኳን ደስስስስስ ያለህ♦️
♦️ትንሿ ቤተ ክርስቲያን በትልቁ ቤተ ክርስቲያን♦️ ሊቀ አእላፍ ኢያሱ እና ዘማሪት መርዓዊት
Просмотров 16 тыс.14 дней назад
♦️ትንሿ ቤተ ክርስቲያን በትልቁ ቤተ ክርስቲያን♦️ ሊቀ አእላፍ ኢያሱ እና ዘማሪት መርዓዊት
♦️እመቤታችን የጡቷ ወተት የፈሰሰበት ቦታ♦️ፍልስጥኤም ቤተልሔም♦️የእስራኤል ጉዞዬ♦️
Просмотров 11 тыс.14 дней назад
♦️እመቤታችን የጡቷ ወተት የፈሰሰበት ቦታ♦️ፍልስጥኤም ቤተልሔም♦️የእስራኤል ጉዞዬ♦️
♦️በመንፈስ ቅዱስ እና በልሳን ስም እብደት ♦️ባሕታዊ ሶፎንያስ ጎመ♦️
Просмотров 8 тыс.14 дней назад
♦️በመንፈስ ቅዱስ እና በልሳን ስም እብደት ♦️ባሕታዊ ሶፎንያስ ጎመ♦️
♦️የከፋ ጩኸት በሚሊኒየም
Просмотров 2,4 тыс.14 дней назад
♦️የከፋ ጩኸት በሚሊኒየም
♦️የማኅፀን ካንሰር ፈዋሼን ላስተዋውቃችሁ♦️ቂልጦ ማርያም
Просмотров 4,1 тыс.14 дней назад
♦️የማኅፀን ካንሰር ፈዋሼን ላስተዋውቃችሁ♦️ቂልጦ ማርያም
♦️እናትና ልጅ ከ24 ዓመት በኋላ በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ምን ገጠማቸው ?
Просмотров 15 тыс.14 дней назад
♦️እናትና ልጅ ከ24 ዓመት በኋላ በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ምን ገጠማቸው ?
♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ
♦️አንጀቴን የበሉት እማሆይ ♦️ ከአበባዬ ደ/ምሕረት ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ
Просмотров 2,5 тыс.21 день назад
♦️አንጀቴን የበሉት እማሆይ ♦️ ከአበባዬ ደ/ምሕረት ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ
♦️ያገባችሁም፣ ያላገባችሁም፣ ግራ የተጋባችሁም ይህንን ብትሰሙ ♦️ የትዳር አማካሪ መምህር ጸጋዬ
Просмотров 122 тыс.21 день назад
♦️ያገባችሁም፣ ያላገባችሁም፣ ግራ የተጋባችሁም ይህንን ብትሰሙ ♦️ የትዳር አማካሪ መምህር ጸጋዬ
♦️በዕርገቱ ዕለት ጌታ የቆመበት ቦታ♦️
Просмотров 12 тыс.21 день назад
♦️በዕርገቱ ዕለት ጌታ የቆመበት ቦታ♦️
♦️ጌታ ወዲያው ለምን ዐላረገም ? 40 ቀን ለምን ጠበቀ ?
Просмотров 2,7 тыс.21 день назад
♦️ጌታ ወዲያው ለምን ዐላረገም ? 40 ቀን ለምን ጠበቀ ?
♦️አባቶቻችን ልብን ፍለጋ ♦️በኢትዮ ኢስታንቡል ሆስፒታል♦️
Просмотров 12 тыс.21 день назад
♦️አባቶቻችን ልብን ፍለጋ ♦️በኢትዮ ኢስታንቡል ሆስፒታል♦️
♦️የማዳሜ እና የመልአከ ሞት ግብግብ በዱባይ♦️ ዓለም ዘሸዋ ሮቢት♦️
Просмотров 26 тыс.28 дней назад
♦️የማዳሜ እና የመልአከ ሞት ግብግብ በዱባይ♦️ ዓለም ዘሸዋ ሮቢት♦️
♦️ሰቅላዬ ማርያም ♦️ ዐይኔ እና ጆሮዬ የት ነው ያሉት?
Просмотров 1,5 тыс.28 дней назад
♦️ሰቅላዬ ማርያም ♦️ ዐይኔ እና ጆሮዬ የት ነው ያሉት?
♦️መቼስ የሰማይ ቤትን መስራት መታደል ነው
Просмотров 3,3 тыс.Месяц назад
♦️መቼስ የሰማይ ቤትን መስራት መታደል ነው
♦️የዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ አዳዲስ መግለጫዎች♦️
Просмотров 2,7 тыс.Месяц назад
♦️የዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ አዳዲስ መግለጫዎች♦️
♦️ከአንበሳ ጋር ስትውል አንበሳ ትሆናለህ♦️
Просмотров 2,3 тыс.Месяц назад
♦️ከአንበሳ ጋር ስትውል አንበሳ ትሆናለህ♦️
♦️መሰማት ያለበት ድንቅ ሐሳብ ( መጋቤ ሐዲስ መንግሥቱ ዐማረ እና መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ)
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
♦️መሰማት ያለበት ድንቅ ሐሳብ ( መጋቤ ሐዲስ መንግሥቱ ዐማረ እና መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ)

Комментарии

  • @yonathenhabte4954
    @yonathenhabte4954 4 минуты назад

    ሰልካካችሁ askenetelen😭😭😭😭😭

  • @yonathenhabte4954
    @yonathenhabte4954 5 минут назад

    አረ አባካችሁ ሰልካችሁ አስቀመጡ አንደረዳችሁ

  • @hiwottsegaye4073
    @hiwottsegaye4073 6 минут назад

    እግዚያብሄር አምላክ ሁሉንም ያያል፣ በአሁን ጊዜ ግን ቄስ አማኝ ፈጣሪን የሚፈራ አለ በዚ ዘመን፣ ደሞ እኮ ያበላሸናቸው እኛው ምእመን ነን፣ እሱ በብዙ እየፈተነን ነው፣ ቤ/ክ መሪ እኮ የለም

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 16 минут назад

    ❤😂❤❤😊😅💗💓♥️❤️🤣♥️💗

  • @giovannarosa2146
    @giovannarosa2146 24 минуты назад

    Ene mlew Betekrst iyan yemisera gdamatochn yemireda hezb new beteknet yemisebesbew genzeb MN yaderegewal?be4meazen yalewn betekrstiyann kahnatnn mekotakot betekhnet eyezoru alen malet ybetekhnetu guday new beam yasaznal enbachhun medanit alem krstos ybslachhu💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @user-ks5pc7oy9h
    @user-ks5pc7oy9h 30 минут назад

    Enm bfetan west nen kean anten sesama tsfa ytana newy

  • @askask4815
    @askask4815 37 минут назад

    የአዲስአባቤተክነትየሚሰበስበዉገንዘብጳጳስሊያደልብበትቢኤትሐገመግዛነዉቤተክርስቲያችግርላይሲወድቅእያዩዝምየሚሉት

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 43 минуты назад

    😢😢😢😢ያሳዝናል😢

  • @Tade2119
    @Tade2119 48 минут назад

    ዝማረ መልእክት ያሰማሽ ❤❤❤❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 48 минут назад

    አይዞን ባለ 6 ክንፉ የኢትዮጵያ ኮከብ ተክልየ ሁሉን ያስተካክላል በጊዜዉ ከቅዱስ ሚካኤል ጋ ሁነዉ ታምር ይሰራሉ😢❤❤❤❤❤

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w 56 минут назад

    ያያየ ተፈታህ እንዴ ፈጣሪ ይመሰጌን❤❤❤

  • @KedestMersha
    @KedestMersha Час назад

    አይታችሁ ዝም አትበሉ ላይክ አድርጉ ሽር አድርጉ. በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም በርከት ደርስን በናተ ምክኒያት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cherntman5842
    @cherntman5842 Час назад

    እመቤቴ ማረያም ትድረስላቹ

  • @user-ks5pc7oy9h
    @user-ks5pc7oy9h Час назад

    Semeata bkdnk bkull mdntean llkeall nber

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Час назад

    ለምን እንደሁ አላቅም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነቷ ሁለነሀሯ ስርአቷ ከሷ የሚበልጥ ያለ አይመስለኝም ነበር ግን ደግሞ በየሀገሩ ስንት ብርቱ እምነተ ጠንካራ አለ ግሩም ነው እስራኤል እየኖራችሁ ሂዳችሁ በርከት ያላገኛችሁ ምንኛ 😢ቀርባችሁ ልኡሌ እግዚአብሔር ይስጥልን በርከታችሁ ይደርብን❤

  • @FgjoirsgNvctujvd
    @FgjoirsgNvctujvd Час назад

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgjoirsgNvctujvd
    @FgjoirsgNvctujvd Час назад

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ዝማሬመላእክት ያሠማልን ፀጋውንያብዛላችሁ በፆለታችሁ እሠቡን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui Час назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤😂

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 часа назад

    ያያ እንኳን ደህና መጣህ ልደታ ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤

  • @EmuGezahegn
    @EmuGezahegn 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @rozabetseha6668
    @rozabetseha6668 3 часа назад

    ያያ እንካን ደህና መጣህ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 3 часа назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-lb8fm6nx2k
    @user-lb8fm6nx2k 4 часа назад

    😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Benevolent33
    @Benevolent33 4 часа назад

    የማን ዝማሬ ነው🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @haimanot2938
    @haimanot2938 4 часа назад

    አቤት አምላክ ቢፈቅድላችሁ ነዉ የኡነት መመርጥ ነዉ መንፈሳዊ ቅናቴ መግለፅ አልችልም የኡነት ይሄን የጉዞ ጉብኝት ባየሁ ቁጥር ባላሰብኩት ሰአት ቪዶዉ እስከሚያልቅ እንባየ ይፈሳል ማሪያም ለዚህ ቅዱስ ቦታ አባታችን መድሀኒአለም ፈቅዶ አንድ ቀን ቦታዋን እንድርግጥ ቦታዉ የደርሳችሁ ዛሬ ልደትየ ናት ስለአዛኝቷ ብላችሁ ወለተ ሀና ብላችሁ አንዳድ ሰላም ለኪ አስቡኝ ሉሌ ደግም በጣም የምወድህ የማከብርህ የምሳሳልህ ዉድ እንቁ ወንድሜ የማምላክ ስጦታችን ያገልግሎት ዘመንህ አምላከ ቅዱሳን ይባርክልህ።

  • @mulu1270
    @mulu1270 4 часа назад

    Amen Amen Amen

  • @fetlewerkfentie
    @fetlewerkfentie 4 часа назад

    ዝማርመላክትያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 4 часа назад

    ዋው በጣም ደስይላል በረከቱ ይድረሰን እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድረግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BbBb-dt6vz
    @BbBb-dt6vz 5 часов назад

    በቤቱ ያነርህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-ht1rm8pi3h
    @user-ht1rm8pi3h 5 часов назад

    ድንግል እናቴ ከተቆፈረ ጉድጎድ ቅድስ ገብርኤልን ይዘሽ ከሞት መንደር ያተርፍሽኝ እናቴ ከለጅሽ ከወዳጅሽ አስታሪቂኝ ሀጥያቴ እጅግ ብዙ ነው ተነግሮ አያልቅም አደው በምህረቱ ይቅር ይበለኝ አሁንም ቀንና ለሊቱ አነድ ሆነብኝ እባክሽ ፈጥነሽ ድረሺልኝ ቅድሳን ፃድቃን መላእክት አሰከትለሽ መፍቴሄን ሰፅኝ

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 5 часов назад

    ዋውውውእግዛብሄርያበርታንሁላችንንም

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 5 часов назад

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 6 часов назад

    እንደው ምን ልበልህ ልኡል እግዚአብሔር የድሜ ዘመንህን ያርዝመው የሔድኩ ያህል ነው እሚሰማኝ የእመብርሐን ወዳጅ ነህና ምን ሊያቅትህ ❤❤❤❤❤

  • @misgannega6461
    @misgannega6461 7 часов назад

    🎉እንኳን ደሥ አለዎት መምህር

  • @Yordanos80
    @Yordanos80 7 часов назад

    ወንድማችን እንኩዋን ለዚች ቀን አበቃህ ! በጣም ደስ ብሎናል 🎉🎉🎉ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የመላዕክት ዝማሪን ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ አሜን. ስላየናችሁ ደስ ብሎናል

    • @taemezemamedia6490
      @taemezemamedia6490 4 часа назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አሰግናለሁ!!

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s 8 часов назад

    ታድላችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ🎉🎉🎉

  • @F7hey
    @F7hey 9 часов назад

    የተዋህዶ ልጅ ስለሆንክ ክብር ይስጥልኝ በጣም ነው የማከብረው ይበልጥ ክብሮ እጥፍ ነው እና ቀጣይ ይቅረብልን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 часов назад

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @hannahmariam4491
    @hannahmariam4491 9 часов назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ❤

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z 10 часов назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉❤

  • @muluayelign5744
    @muluayelign5744 11 часов назад

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 13 часов назад

    Amen zemari melaket yasemalen wendemachen. Egzabher tsegun yabzaleh behedkebet ema amlak tetebekeh. Egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @atesede744
    @atesede744 13 часов назад

    ❤❤🙏🙏🙏

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k 13 часов назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ አደርሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dgfzfyzgf8725
    @dgfzfyzgf8725 13 часов назад

    እሰይ ታድላቹ በረከታቹ ይድረሰኝ ሉኡለይ😍😍😍

  • @ertselam
    @ertselam 13 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታድላችው ጌታ ሆይ ለኔም ፍቀድልኝ🙏

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 14 часов назад

    ይገርማል ከዚሕ አውሬ አፍ ማውጣቱ ቶልቅ ነገር ነው።

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex 14 часов назад

    አምላኬ ጊዮርግስ ለደጁ ያብቃን።ኢትዮጲያ እያለው እንደዝህ ዝናውን ሰምቸ ከዕህቴጋር ለሜሄደ በጣም ምኞትና ሐሳብ ነበሬነን ግን አልተሳካልኝም እንዳጋጣም ሆኖ በስራጉይ ከሐገሬ ዎጣውት እባካቹ በፀሎታቹ እርዱኝ የተዋህዶ ልጆች ያለውበት ሁነታ ጥሩ አይደለምና ብያንስ ለሐገርሽ ያብቃሽ ቤሉኝ ቋንቋዬነሽ በዝህ አጋጣም ማመስገን እፈልጋለው ስራው ሁለም ደስ የምያስኝ ነው ኑርልን ዎንድማችን ፀጋ ሜንፌስ ቅዱስን ያጎናፂፊ አሜን❤❤❤❤❤

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 14 часов назад

    ልኡሌ ቃለህይውትን ያሠማልን 🙏በጉጉት ነው የምጠብቀው ፖሮግራማችሁን ሀዋሪያ ካህን ነብይ ---የሆነው መጥመቁ ቅዱሰ ዮሐንሰ በርከቱ ይደርብን🙏💟